Halak Podcast by AASTU ECSF
AASTU ECSF
Publishing Details
Contact & Outreach
About This Podcast
Explore Statistics
Recent Episodes
S2E10 Trusting God [Part 2] - Ep.22 [S2-E10]
በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስም ሲባል ምን ማለት ነው (2 ኛ ቆሮንቶስ 5:7)? በዚህ ክፍል ውስጥ, በመጠባበቅ ላይ, እርግጠኛነት ወይም የተትረፈረፈ ይሁኑ. ቁጥጥር እንዲደረግላቸው የሚረዱ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች እንዲሠሩ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች ዘወር እንዲሉ እና በታማኝነት በታማኝነት መልካሙን…
S2E1 Trusting God [Part 1] - Ep.21 [S2-E09]
በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስም ሲባል ምን ማለት ነው (2 ኛ ቆሮንቶስ 5:7)? በዚህ ክፍል ውስጥ, በመጠባበቅ ላይ, እርግጠኛነት ወይም የተትረፈረፈ ይሁኑ. ቁጥጥር እንዲደረግላቸው የሚረዱ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች እንዲሠሩ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች ዘወር እንዲሉ እና በታማኝነት በታማኝነት መልካሙን…
Campus Life [Part 4] - Ep.20 [S2-E08]
የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ...በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን።ይህ የምእራፍ 2…
S2E7 Campus Life [Part 3] - Ep.19 [S2-E07]
የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ...በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን።ይህ የምእራፍ 2…
S2E6 Campus Life [Part 2] - Ep.18 [S2-E06]
የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ...በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን።ይህ የምእራፍ 2…
S2E5 Campus Life [Part 1] - Ep.17 [S2-E05]
የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ... በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ይህ የምእራፍ…
S2E4 Prayer; for us or for God? [Part 2] - Ep.16 [S2-E04]
ፀሎት ለእኛ ወይስ ለእግዚአብሔር ? ሰላም ውድ የሃላቅ ፖድካስት ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን እንዴት መፀለይ እንዳለብን ከእግዚአብሔር ቃል አንስተን ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] አራተኛ ክፍል [Fourth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው…
S2E3 Prayer; for us or for God? [Part 1] - Ep.15 [S2-E03]
ፀሎት ለእኛ ወይስ ለእግዚአብሔር ? ሰላም ውድ የሃላቅ ፖድካስት ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን እንዴት መፀለይ እንዳለብን ከእግዚአብሔር ቃል አንስተን ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ሶስተኛ ክፍል [Third Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU…
S2E2 Seeking Support from a Biblical Perspective [Part 2] - Ep.14 [S2-E02]
እንደ ክርስቲያን ድጋፍን(እርዳታ) ከሰዎች መጠየቅ አስፈላጊ ነው? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ድጋፍ ምን ይላል? ድጋፍን መጠየቅ ደካማ ጎንን ማሳያ ነው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ድጋፍን ወይም እርዳታን ስለመጠየቅ አስፈላጊነት እና ምንነት ከ counseling team አባላት ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ…
S2E1 Seeking Support from a Biblical Perspective [Part 1] - Ep.13 [S2-E01]
እንደ ክርስቲያን ድጋፍን(እርዳታ) ከሰዎች መጠየቅ አስፈላጊ ነው? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ድጋፍ ምን ይላል? ድጋፍን መጠየቅ ደካማ ጎንን ማሳያ ነው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ድጋፍን ወይም እርዳታን ስለመጠየቅ አስፈላጊነት እና ምንነት ከ counseling team አባላት ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ…
Finding the Will of God [Part 2] - Ep.12
በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 1…
Finding the Will of God [Part 1] - Ep.11
በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት…
Biblical Wisdom for Everyday Life [Part 2] - Ep.10
በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን አንዳንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች እና ምክሮችን ከወንድማችን ፓስተር ሰለሞን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን…
Biblical Wisdom for Everyday Life [Part 1] - Ep.9
በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን አንዳንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች እና ምክሮችን ከወንድማችን ፓስተር ሰለሞን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን…
Relationships [Part 2] - Ep.8
ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling…
Relationships [Part 1] - Ep.7
ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling…
Lukewarm Christianity [Part 2] - Ep.6
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ…
Lukewarm Christianity [Part 1] - Ep.5
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ…
Sexual Purity [Part2] - Ep.4
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣…
Sexual Purity [Part1] - Ep.3
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣…
Frequently Asked Questions
Halak Podcast by AASTU ECSF has published 23 episodes since December 2023, covering topics in Christianity, Religion & Spirituality.
Halak Podcast by AASTU ECSF is currently dormant with new episodes weekly. Average episode length is 28m.
Sign up on Grep.FM to access contact details for Halak Podcast by AASTU ECSF, including email and social media links.
Similar Podcasts
The Bible in a Year (with Fr. Mike Schmitz)
Ascension
1,714 episodes
Relatable with Allie Beth Stuckey
Blaze Podcast Network
1,427 episodes
Unashamed with the Robertson Family
The Robertson Family
1,355 episodes
BibleProject
BibleProject Podcast
527 episodes
Timothy Keller Sermons Podcast by Gospel in Life
Tim Keller
100 episodes
Elevation with Steven Furtick
iHeartPodcasts
559 episodes